የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አዛዥ የአል-ጃዚራ ግዛት ዋና ከተማ ዋድ ማዳኒ በመንግሥት ኃይሎች ቁጥጥር ስር እንደዋለ አረጋገጡ ሞሐመድ ሃምዳን ዳጋሎ በማህበራዊ ትስስር ገጽ ባጋሩት የድምጽ መልእክት "ውጊያውን እንጂ ጦርነቱን አልተሸነፍንም [...] ዋድ ማዳኒን አጥተናል በፈጣሪ ድጋፍ እንመልሰዋለን። መደራጀትና ኦዲት ማድረግ አስፈላጊ ነው" ብለዋል። ዳጋሎ የኃይል ሚዛኑ እንደተቀየረ ጠቁመው፤ ከአቪዬሽን በተጨማሪ የውጊያ ድሮኖች በፈጥኖ ደራሽ ኃይል ተዋጊዎች ላይ በከፍተኛ ደረጃ ጥቅም ላይ እንደዋለና ይህም ከፍተኛ የወታደሮች ኪሳራ ማስከተሉን ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia