የሎስ አንጀለስ ከንቲባ የሰደድ እሳት ከመነሳቱ ጥቂት ቀናት በፊት ከእሳት አደጋ መስሪያ ቤት በጀት 49 ሚሊዮን ዶላር እንደቀነሱ ዘገባዎች ጠቆሙ

የሎስ አንጀለስ ከንቲባ የሰደድ እሳት ከመነሳቱ ጥቂት ቀናት በፊት ከእሳት አደጋ መስሪያ ቤት በጀት 49 ሚሊዮን ዶላር እንደቀነሱ ዘገባዎች ጠቆሙ የሎስ አንጀለስ ከንቲባ ካረን ባስ ከተማዋ በከፍተኛ የሰደድ እሳት ከመዋጧ አንድ ሳምንት በፊት፤ ተጨማሪ 49 ሚሊዮን ዶላር እንዲቀንስ ጠይቀዋል ሲል ዴይሊ ሜል ሾልኮ የወጣ ማስታወሻን ጠቅሶ ዘግቧል። ምንጮቹን የጠቅሰው ዘገባው፤ የበጀት ቅነሳው 16 የእሳት አደጋ መከላከያ ጣቢያዎች እንዲዘጉ እና የእሳት አደጋ መስሪያ ቤቱን ምላሽ የመስጠት አቅም የሚያሳጣ እንደነበር አስታውቋል። ማስታወሻው የተፃፈው ጥር 28 ቀን እንደነበር ዘገባው ጨምሮ ገልጿል። ከማክሰኞ ጀምሮ በሎስ አንጀለስ በርካታ ሰደድ እሳት ተነስቶ ቢያንስ 11 ሰዎች ሲሞቱ፤ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩትን ለቀው እንዲወጡ አስገድዶ በካሊፎርኒያ ከ190,000 በላይ ሰዎች መብራት አጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik