ኢትዮጵያ ከአምስት አስርት ዓመታት ቆይታ በኋላ የአክሲዮን ገበያ  በይፋ አስጀመረች

ኢትዮጵያ ከአምስት አስርት ዓመታት ቆይታ በኋላ የአክሲዮን ገበያ በይፋ አስጀመረች የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ጥር 2 ቀን በይፋ ወደ ሥራ ገብቷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበያው ወደ ሥራ መግባት ለሀገሪቱ የኢኮኖሚ እና ፋይናንስ ምህዳር ታሪካዊ ምዕራፍ ነው ብለዋል። የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ 500 ሚሊዮን ብር (4 ሚሊዮን ዶላር) ለመሰብሰብ አቅዶ፤ ከ1.26 ቢሊዮን ብር በላይ ወይም ወደ 10 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ መሰብሰቡን የአዲሱ ገበያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ጥላሁን ካሳሁን በነሃሴ ወር ተናግረዋል። ሀገሪቱ እ.አ.አ ከ1974 ዓ.ም ጀምሮ የአክሲዮን ገበያ አልነበራትም።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik