ትናንት ምሽት በደቡብ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በሰማይ ላይ እየተቀጣጠሉ በከፍተኛ ፍጥነት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የቁስ አካላት ስብስብ መታየታቸው ተሰማ

ትናንት ምሽት በደቡብ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በሰማይ ላይ እየተቀጣጠሉ በከፍተኛ ፍጥነት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የቁስ አካላት ስብስብ መታየታቸው ተሰማ የእነዚህ አካላት ስብስብ የጠፈር ፍርስራሾች አልያም የሚቲዮር አለቶች ሊሆኑ እንደሚችሉ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ አስታውቋል። ስብስቡ ወደ ደቡባዊ የሃገሪቱ አቅጣጫ በከፍተኛ ፍጥነት በሰማይ ላይ ሲምዘገዘግ እንደነበርም ተገልጿል። የክስተቱን ተፈጥሮ በእርግጠኝነት ለማብራራት ሁኔታውን በቅርበት እያጣራ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ አስታውቋል።ተንቀሳቃሽ ምስሉ ከማህበራዊ ትስስር ገጾች የተገኘ ነው። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik