የዩክሬን ጦር በዶንዬትስክ አንድ ሱፐርማርኬት ላይ ባደረሰው የሂማርስ ሚሳኤል ጥቃት ሰላማዊ ሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ የዩክሬን ወታደራዊ ኃይል በዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ ሂማርስ ሚሳኤሎችን በመጠቀም በሰነዘረው የሮኬት ጥቃት ቢያንስ ሶስት ሰላማዊ ሰዎች መቁሰላቸውን የስፑትኒክ ጋዜጠኛ ዘግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia