በፓርላማ የተመረጡት የሊባኖስ ጦር አዛዥ ጆሴፍ አዉን የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ

በፓርላማ የተመረጡት የሊባኖስ ጦር አዛዥ ጆሴፍ አዉን የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ እጩው ከ128 የፓርላማ አባላት የ99ኙን ድጋፍ እንዳገኙ የፓርላማው ሊቀመንበር ተናግረዋል። የ61 ዓመቱ አዲሱ መሪ "በሊባኖስ ታሪክ አዲስ ዘመን" "ዛሬ ይጀምራል" ብለዋል። አዉን ከቅርቡ "የእስራኤል ጥቃት" በኋላ ሊባኖስን እንደገና ለመገንባት እና ከአረብ ሀገራት ጋር የተሻለ ግንኙነት ለመፍጠር እንዳቀዱ ተናግረዋል። ፕሬዝዳንቱ በፓርላማ ለመጀመሪያ ጊዜ ባደረጉት ንግግር፦ 🟠 ከእስራኤል ጋር የተደረገውን የተኩስ አቁም ስምምነት ለማክበር ቃል ገብተዋል። 🟠 "የመንግሥትን የጦር መሳሪያ በብቸኝነት የመያዙ መብት ለማስከበር እሰራለሁ" ብለዋል። 🟠 ጠቅላይ ሚኒስትር ለመሾም በአስቸኳይ ምክክር ለማድረግ ቁርጠኝነታቸውን ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik