የቻይና ልማት ባንክ ናይጄሪያ ውስጥ ካኖን እና ካዱናን ለሚያገናኘው የባቡር መንገድ ፕሮጀክት የ254.

የቻይና ልማት ባንክ ናይጄሪያ ውስጥ ካኖን እና ካዱናን ለሚያገኘው የባቡር መንገድ ማካሄጃ 254.76 ሚሊዩን ዶላር ማበደሩን አስታወቀየናይጄሪያዎቹን ካዱና እና ካኑን ለማገናኘት የሚሰራው የባቡር መንገድ በጠቅላላ የሚያስፈልገው 973 ሚሊዩን ዶላር ሲሆን በገንዘብ እጥረት ምክንያት እየተጓተተ ነበር። በቅርቡ ከቻይና የልማት ባንክ ያገኘው 254.76 ሚሊዮን ዶላር የፕሮጀክቱን የስራ ሂደት ያንቀሳቅሰዋል ተብሎ ይታመናል ፤ በማለት ከመጪው የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ የናይጄሪያ ጉብኝነት በፊት የፋይናንስ ተቋሙ ተናግሯል።ናይጄሪያ የቻይናው ኤክዚም ባንክ ይህንን የባቡር መንገድ እንዲደጉመው ሀሳቡን ያፀደቀችው በጎርጎሮሳዊያኑ 2020 ነበር ቆይቶ ባንኩ ወጥቷል። ይሄ ፕሮጀክት በቻይና ሲቪል ኢንጂነሪንግ ኮንስትራክሽን ድርጅት የተነሳሳው እና እየተገነባ ያለዉ ፤ የቻይና ቤልት እና ሮድ ፕሮጀክት አካል ሲሆን በአካባቢው ታጣቂዎች የሚረበሸውን የክልሉን የትራንስፖርት ሁኔታ ያሻሽላል ተብሎ ይጠበቃል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
የቻይና ልማት ባንክ ናይጄሪያ ውስጥ ካኖን እና ካዱናን ለሚያገናኘው የባቡር መንገድ ፕሮጀክት የ254.76 ሚሊዩን ዶላር ብድር አቀረበየናይጄሪያዎቹን ካዱና እና ካኑን ለማገናኘት የሚሰራው የባቡር መንገድ በጠቅላላ የሚያስፈልገው 973 ሚሊዩን ዶላር ሲሆን በገንዘብ እጥረት ምክንያት እየተጓተተ ነበር። በቅርቡ ከቻይና የልማት ባንክ የተገኘው 254.76 ሚሊዮን ዶላር የፕሮጀክቱን የስራ ሂደት ያንቀሳቅሳል ሲል ከመጪው የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ የናይጄሪያ ጉብኝነት በፊት የፋይናንስ ተቋሙ ተናግሯል።ናይጄሪያ የቻይናው ኤግዚም ባንክ የባቡር መንገድ ፕሮጀክቱን እንዲደጉም በ2020 ሀሳብ አጽድቃ የነበረ ቢሆንም ባንኩ በሂደት እራሱን አግልሏል። ፕሮጀክቱ በቻይና ሲቪል ኢንጂነሪንግ ኮንስትራክሽን ድርጅት እየተገነባ ያለዉ የቻይና ቤልት እና ሮድ ኢኒሼቲቭ አካል ሲሆን በታጣቂዎች የሚያስተጓጉለውን የክልሉን የትራንስፖርት ሁኔታ ያሻሽላል ተብሎ ይጠበቃል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia