ሞስኮ በጋዛ ሰርጥ የተኩስ አቁም እንዲደረግ እና የሁለት ሀገራት መፍትሄን በመደገፍ ቁልፍ ሚና እንደምትጫወት በተመድ የፍልስጤም መልዕክተኛ ተናገሩ

ሞስኮ በጋዛ ሰርጥ የተኩስ አቁም እንዲደረግ እና ሁለቱ ሀገራት ችግሮቻቸውን መፍታት እንዲችሉ ወሳኝ ሚና ተጫውታለች በማለት በተመድ የፍልስጤም መልእክተኛ ተናገሩ " ሩሲያ ይህ ጦርነት እንዲያበቃ እና በፍልስጥም የተመድ የእፎይታ እና የስራ ኤጀንሲ ለፍልስጤማውያን ስደተኞች በቅርብ ምስራቅ (UNRWA) እንዲጠበቅ እናም ለአዲስ የፖሎቲካ እይታ እንዲዘጋጅ ፤ ይሄም እየተካሄደ ያለውን የሀይል ሰፈራ እንዲቆም እና ሁለት ሀገሮች መሬት ላይ ያለውን እውነታ ባማከለ መፍትሔ መፈለግ እንዲችሉ ሩሲያ በመሞክር ደረጃ ወሳኝ ሚና ተጫውታለች" በማለት በተመድ የፍልስጤም አምባሳደር ሪያድ ማንሶር ለ አረአይኤ ኖቮስቲ ተናግረዋል።ሩሱያ እና ፍልስጤም ጥብቅ የሆነ ወዳጅነት እና ትብብር አላቸው በማለት የተናገሩት አምባሳደሩ ጨምረውም ፍልስጤማውያን ፤ ሞስኮ በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ እና በተመድ ፀጥታው ምክርቤት ውስጥ ፍልስጤማውያን አስመልክቶ የምታራምደው አቋም " በጣም አስደሳች ነው" በማለት ገልፀውታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
ሞስኮ በጋዛ ሰርጥ የተኩስ አቁም እንዲደረግ እና የሁለት ሀገራት መፍትሄን በመደገፍ ቁልፍ ሚና እንደምትጫወት በተመድ የፍልስጤም መልዕክተኛ ተናገሩ "ሩሲያ ይህን ጦርነት ለማስቆም እና ኡንርዋን (የተባበሩት መንግሥታት የፍልስጤም ስደተኞች ኤጀንሲ) ለመጠበቅ እና ይህንን ወረራ የሚያስቆም እና የሁለቱ ሀገራት መፍትሄ መሬት ላይ ወርዶ እንዲታይ ለሚያስችል የፖለቲካ አድማስ ለመዘጋጀት ቁልፍ ሚና ትጫወታለች። ሩሲያ በነዚህ ሁሉ ሂደቶች ውስጥ ከኛ ጋር ናት" ሲሉ በተመድ የፍልስጤም አምባሳደር ሪያድ ማንሱር ለአርአይኤ ኖቮስቲ ተናግረዋል።ሩሲያ እና ፍልስጤም ጥብቅ የሆነ ወዳጅነት እና ትብብር አላቸው ያሉት አምባሳደሩ፤ ሞስኩ ጉዳዩን በተመለከት በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ እና በጸጥታው ምክር ቤት በምትይዘው አቋም ፍልስጤም በጣም ደስተኛ ነች" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia