በቡርኪናፋሶ ብዛት ያላቸው ታጣቂ ቡድኖች ተደመሰሱ ፤ የጦር መሳሪያዎቻቸውም ተወርሰዋል የቡርኪናፋሶ መንግስት የታጠቁ ኃይሎች ከሀገር ውስጥ መከላከያ በጎ ፍቃደኞች ጋር አብሮ በመሆን ፤ " ብዛት ያላቸው የመሬት እና የአየር ጥቃቶችን" በቅርብ ቀናት ማድረሳቸውን ኤአይቢ ተብሎ የሚጠራው የመንግስት ሚዲያ ዘግቧል። ኦፕሬሽኑ የተካሄደው "በሀገሪቱ ሰሜን አቅጣጫ በምትገኘው የቦስሌ ዱ ሞሆን ክልል ነው" ። የዜና አውታሩ የተያዙ የጦር መሳሪያ ምስሎችን አውጥቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia