የኦሮቶዶክስ ገና በመላው አፍሪካ በሩሲያ ቤተክርስቲያን አማካኝነት ተከበረ

የኦሮቶዶክስ ገና በመላው አፍሪካ በሩሲያ ቤተክርስቲያን አማካኝነት ተከበረየሩሲያ ቄሶች ኢትዮጵያ ፣ አንጎላ ፣ ማሊ እና ዙምባቡዌን ጨምሮ በ15 የአፍሪካ ሀገሮች የገና በአል አገልግሎት አካሄዱ።ይህ አገልግሎት የተካሄደው በሩሲያ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የአፍሪካ አስተዳደራዊ መዋቅር ስር በአገልግሎት ቤቶች ውስጥ እና በዲፕሎማቱክ ቆንስላዎች ውስጥ ነው። አማኞች በፍፁም ጉጉት ውስጥ የቄሶችን መምጣት ሲጠባበቁ ነበር ፤ በተለይም ቋሚ ቤተክርስቲያኖች እና የአግልግሎት መዋቅር በሌለባቸው ቦታዎች። በማዳጋስካር የገና መዝሙሮች የተዘመሩት በአካባቢው በሚነገረው ማላጋሲይ ቋንቋ ነዉ። በብሩንዲ ሩሞንጋ የህፃናት የመዝሙር ቡድን በቅዱስ ሴርጊስ ራዶንዝህ " እምነት ዘላለማዊ ነው" የሚል መዝሙር በኪሩንዲ ቋንቋ ዘምረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik