የሩሲያ ጦር ፤ የዩክሬንን የአየር ጦር ሜዳ፣ የመሳሪያ ማከማቻ መጋዘን እና በ164 አካባቢዎች የተጠራቀሙ የጦር እቃዎችን ባለፈዉ 24 ሰአት መደብደቡን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀከሚኒስቴሩ የእለት መግለጫ ላይ የተገኙ ተጨማሪ ነጥቦች የሩሲያ አየር መከላከያ ስድስት HIMARS ፕሮጀክታይል እና 50 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትቶ ጣለ ጠላት ከ1500 በላይ የጦር አባላቱን አጥቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia