በጎርጎሮሳዊያኑ 2024 ፤ አንጎላ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ 12 ሚሊዩን ካራት ዳይመንድ አመረተች

በጎርጎሮሳዊያኑ 2024 ፤ አንጎላ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ 12 ሚሊዩን ካራት ዳይመንድ አመረተችይህ ቁጥር በጎርጎሮሳዊያኑ 2023- 2027 የተቀመጠውን የልማት እቅድ 82 በመቶ በላይ መሆኑን ፤ የአንጎላ የማእድን ሀብቶች ሚኒስቴር በትላንትናው እለት አሳውቀዋል። ከቀናቶች በፊት ባለቀዉ የጎርጎሮሳውያኑ 2024 ሀገሪቱ ከዳይመንድ ምርት 1.5 ቢሊዩን ዶላር ገቢ አግኝታለች። የአለም አራተኛዋ የዳይመንድ አምራች የሆነችው አንጎላ 10 ሚሊዩን ካራት ዳይመንድ ሸጣለች። ይሁንእንጂ ይህ ምርት በአለምአቀፍ ገበያ ከ 40 -60 በመቶ ቅናሽ አሳይቷል ፤ እንደ የኢንዲማ የህዝብ ድርጅት የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ ጋንግ ጁኒየር።አሁን ላይ ያለው አለምአቀፍ የዳይመንድ ምርት 111,522,755 ካራት ሲሆን ዋጋውም 12.7 ቢሊዩን ነው። ሩሲያ የአለም ትልቋ የዳይመንድ አምራች ስትሆን ከ37 ሚሊዩን ካራት በላይ ስታመርት ፣ ቦትስዋና ከ25 ሚሊዮን ካራት በላይ እና ካናዳ 16 ሚሊዮን አካባቢ ዳይመንድ በማምረት ቅደም ተከተሉን ይይዛሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik