ጆን ድራማኒ ማሃማ የጋና ፕሬዝዳንት ሆነው ተሰየሙ ይህ በአለ ሲመት የተካሄደው በዛሬው ማክሰኞ ሲሆን ፤ በእለቱ ብዛት ያላቸው የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ተገኝተው ነበር።የናሽናል ዲሞክራቲክ ኮንገረንስ አባል የሆኑት ጆን ድራማኒ ማሃማ ፤ የኒው ፓትሪኦቲክ ፓርቲ አባሉን ናና አኩፎ -አዶ የሚተኩ ይሆናል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia