ኢንዶኔዥያ ብሪክስን በሙሉ አባልነት መቀላቀሏል የብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ" በዙር በሚደርሰው የብሪክስ ፕሬዝዳንት ጊዜ መሰረት አሁን ላይ ተራው የብራዚል ነው። ከጎርጎሮሳውያኑ አዲስ አመት ጥር 1, 2025 ጀምሮ በተመሳሳይ አመት ታህሳስ 31 የሚያበቃ ሲሆን ፤ በትላንትናው እለት የብራዚል መንግስት ፤ የኢንዶኔዥያን ወደ ብሪክስ በሙሉ አባልነት መቀላቀሏን አሳውቋል" በማለት የብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በመግለጫው አስታውቋል።የኢንዶኔዥያ እጩነት የፀደቀዉ የቡድን መሪዎች በጆሀንስበርግ በጎርጎሮሳዊያኑ ነሀሴ 2023 በተደረገው ጉባዔ ወቅት ነበር ፤ ነገርግን ሀገሪቷ አዲስ ፕሬዝዳንት እስክትመርጥ እና አዲስ መንግስት እስኪቋቋም ቆይቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia