🪖 የኩራክሆቫ መንደር ነፃ መውጣት አስመልክቶ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ተጨማሪ መግለጫዎች

🪖 የኩራክሆቫ መንደር ነፃ መውጣት አስመልክቶ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ተጨማሪ መግለጫዎች ⏺ ለመከላከል የዩክሬን ኃይሎች ብሄርተኞችን ፤ የውጭ ቅጥረኞችን እና የምሁራንን ብርጌድ ከጦር ሀይሏ ውስጥ አሰልፈዉ ነበር። ⏺ የኩራክሆቮ መንደር መያዝ የዩክሬን ኃይሎች ዶንዬትስክን እንዳይደበድቡ ይከላከላል ፤ በተጨማሪም የሎጅስቲክስ አቅርቦታቸውን ያወሳስበዋል።⏺ የዩክሬን ኃይሎች 15,000 ወታደሮችን የያዘ 26 ባታሊዮን ጦር ኩራክሆቫ ውስጥ ነበራቸው።⏺ የኩራክሆቫ ነፃ መሆንን ተከትሎ የሩሲያ ታጣቂ ጦር በአካባቢው የመንቀሳቀስ ነፃነት አግኝቷል ፤ ይህም የዶንዬትስክን ህዝቦች ሪፐብሊክ ነፃነትን እንደሚያፋጥነው ይጠበቃል።⏺ በሩሲያ ወታደሮች ነፃ ከመውጣቷ በፊት በኩራክሆቮ የነበረዉ እንቅስቃሴ በሚታይ መልኩ ተገድቦ ነበር ይህም የሆነው በሩሲያ ኃይሎች የጥቃት አውሮፕላኖች ምክንያት ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik