የሩሲያ ወታደሮች የኩራክሆቮ መንደር ነፃ ማውጣታቸውን የሩሲያ መከላከል ሚኒስቴር  አስታወቀ

የሩሲያ ወታደሮች የኩራክሆቮ መንደር ነፃ ማውጣታቸውን የሩሲያ መከላከል ሚኒስቴር አስታወቀ ይህ መንደር በደቡብምእራብ የዶንባስ ግዛት ትልቁ መንደር ነዉ።የኩራክሆቮ መንደር ነፃ ሲወጣ ሰማኒያ በመቶ (12,000) በላይ የዩክሬይን ወታደሮችን የሞቱ ሲሆን 3000 የሚሆን የተለያየ አይነት መሳሪያዎች እና የጦር መገልገያዎች 40 ታንኮች ወደመዉባቸዋል እንደ ሚንስቴሩ ገለፃ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik