#sputnikviral | ‍ የጋናው ፕሬዝዳንት ፓርላማ ውስጥ ንግግር እያደረጉ በነበረበት ሰአት ጠባቂአቸው ወደቀ

#sputnikviral | ‍ የጋናው ፕሬዝዳንት ፓርላማ ውስጥ ንግግር እያደረጉ በነበረበት ሰአት ጠባቂአቸው ወደቀ ይህ ድንገተኛ አደጋ ያጋጠመው ባለፈዉ አርብ ሲሆን ፤ ድርጊቱ የተፈጠረው የጋናዉ ፕሬዝዳንት አኩፎ አዶ የስልጣን ዘመናቸው ከማለቁ በፊት ለመጨረሻ ጊዜ ለፓርላማው ንግግር እያደረጉ በነበረበት ወቅት ነው። ሁነቱ በተፈጠረበት ቦታ የመጀመሪያ ደረጃ እርዳታ የተደረገላቸው ኮለኔል አይሳክ አምፖንሳህ ለተሻለ ህክምና እና ምርመራ በአቅራቢያቸው ወዳሚገኝ የህክምና ማእከል ተወስደዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik