#sputnikviral | የአለም ትልቁን እድሜ የያዘችው ጃፓናዊት ቶሚካ አይቶካ በ116 አመቷ አረፈች የ116 አመቷ ቶሚካ አይቶካ፤ የተወለደችው በጎርጎሮሳዊያኑ ግንቦት 23, 1908 ሲሆን ፤ በጃፓኗ አሺያ ከተማ የአረጋውያን ማቆያ ውስጥ በሰላም ማረፏን ሪፖርቶች ገልፀዋል። በ117 አመቱ ካረፈው ስፔናዊው ማሪአ ብራንያስ በኋላ ባለፈው መስከረም ኢቶካ ፤ የአለምን አንጋፋ የእድሜ ባለፀጋነት ማእረግ ከጊነስ የአለም ሪከርዶች ተቀብላ ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia