ኢትዩጵያ ሱማሊያ ውስጥ ያለውን ሽብርተኝነትን ለመከላከል አዲሱን የአፍሪካ ህብረት በሶማሊያ ተልእኮ ትቀላቀላለች

ኢትዩጵያ ሱማሊያ ውስጥ ያለውን ሽብርተኝነትን ለመከላከል አዲሱን የአፍሪካ ህብረት በሶማሊያ ተልእኮ ትቀላቀላለች" በኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ የሚመራ የከፍተኛ ባለስልጣናት ልኡክ በሱማሊያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት አድርጓል። በውይይታቸው ሁለቱም ሀገራት በክልሉ ሆነ በሱማሊያ ያለውን ሰላም እና መረጋጋት ለማረጋገጥ አብረው ለመስራት ተስማምተዋል። ሀገራቱ በአፍሪካ ህብረት ለሱማሊያ እገዛ እና መረጋጋት ተልእኮ ውስጥ ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማሳደግ ተስማምተዋል" በማለት የኢትዩጵያን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በመግለጫው አስታውቋል።እንደ መግለጫው ከሆነ የሱማሊያው የመከላከያ ሚኒስቴር አቡዱልካድር ሞሀመድ ኑር ጃማ ኢትዮጵያ ለሱማሊያ ሰላም ላበረከተችው አስታዋፆ ምስጋናቸውን አቀርበዋል ፤ የኢትዮጵያው ልኡክ በበከሉ ለክልሉ ልማት እና ሽብርተኝነት መዋጋት ላይ ያለዉን ቁርጥኝነት አፅንኦት ሰጥቶበታል። ይህ ስብሰባ በቱርክ አሸማጋይነት በሁለቱ ሀገራት መሀከል ተፈጥሮ የነበረው ውጥረት የሞላበት ግንኙነት ከተፈታ በኋላ የተደረገ የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ነው ፤ ይህም የኢትዮጵያን በአፍሪካ ህብረት የሱማሊያ እገዛ እና ማረጋጋተት ተልእኮ ተሳትፎ ያረጋገጠ ነው። ይህ የትብብር ቁርጠኝነት የመጣው የተመድ ፀጥታው ምክርቤት አትሚስን በአዲሱን የአፍሪካ ህብረት ተልእኮ ለመቀየር ከወሰነ በኋላ ነው። ኤዩሶም በሱማሊያ ያለውን የአልሸባብ* እንቅስቃሴ ለመዋጋት አቅዷል። * በሩሲያ እና በሌሎች ብዙ ሀገራት የታገደ የሽብር ድርጅት ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik