በቱኒዚያ የባህር ጠረፍ ቢያንስ 27 ስደተኞች ሞተው ተገኙ

በቱኒዚያ የባህር ጠረፍ ቢያንስ 27 ስደተኞች ሞተው ተገኙ የቱኒዚያ ብሔራዊ ዘብ እና የሲቪል ጥበቃ ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራት የመጡ 83 ስደተኞችን ከከርከና ደሴቶች ማዳኑን ሞዛይክ ኤፍ ኤም ዘግቧል። አምስቱ ስሊም ሀድሪ ወደተሰኘ ሆስፒታል ተወስደዋል። የኤስፋክስ የሲቪል ጥበቃ ዲፓርትመንት የክልል ዳይሬክተር ዚይድ ስዲሪ እንደተናገሩት 110 የሚሆኑ ስደተኞች በሁለት ጀልባዎች ተሳፍረው ወደ ጣሊያን የባህር ዳርቻ እየተጓዙ ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik