የኢትዮጵያ አየር መንገድ 3ኛውን ኤርባስ ኤ350-1000 አውሮፕላን ተረከበ አየር መንገዱ ምቹ እና ዘመናዊ አውሮፕላኖችን ስራ ላይ በማዋል ለደንበኞቹ ምርጥ አገልግሎት በመስጠት ላይ እንደሚገኝ ገልጿል። በአቪዬሽን መስክ በአፍሪካ ስኬታማ የሆነበትን መሪነት እና በዓለም ደርጃ ያለውን ተወዳዳሪነት አጠናክሮ እንደሚያስቀጥልም፤ አየር መንገዱ በማሕበራዊ ትስስር ገጹ ባሠፈረው መልዕክት አረጋግጧል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia