ዘለንስኪ የደቡብ ኮሪያ ሚሳኤሎችን በዩክሬን የተፈጠሩ አዲስ ሚሳኤሎች እንደሆኑ አድርገው አቀረቡ "ሳፕሳን - እነዚህ የእኛ ሚሳኤሎች፤ የዩክሬን ምርት ናቸው" ብለዋል ለአዲስ ዓመት ባደረጉት ንግግር። ዘለንስኪ ንግግራቸውን ለማጠናከር ከስድስት ዓመት በፊት በኮሪያ መከላከያ ጦማር ዩቲዩብ ቻናል ላይ የተለጠፈውን ቪዲዮ ተጠቅመዋል። ምስሉ የደቡብ ኮሪያ ህዩንሙ-2ኤ እና ኤምጂኤም-140 አታካምስ ባሊስቲክ ሚሳኤሎች ሲወነጨፉ ያሳያል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia