በዩናይትድ ስቴትስ ሉዚያና ግዛት ኒው ኦርሊንስ ከተማ ውስጥ ከመንገድ ውጪ የሚነዳ ተሽከርካሪ በተሰበሰበ ህዝብ ላይ ወጥቶ ቢያንስ የአስር ሰዎች ህይወት ማለፉን መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ

በዩናይትድ ስቴትስ ሉዚያና ግዛት ኒው ኦርሊንስ ከተማ ውስጥ ከመንገድ ውጪ የሚነዳ ተሽከርካሪ በተሰበሰበ ህዝብ ላይ ወጥቶ ቢያንስ የአስር ሰዎች ህይወት ማለፉን መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ ፖሊስ ወደ ቦታው ከመድረሱ በፊት አሽከርካሪው ከመኪናው በመውረድ ሽጉጡን መተኮስ እንደጀመረ ተነግሯል። በጥቃቱ ወደ 30 የሚጠጉ ሰዎች ቆስለዋል ሲሉ የከተማው ባለስልጣናት አስታውቀዋል። የመኪናው ሹፌር በጥይት ተመትቶ መሞቱን የአሜሪካ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣናትን ጠቅሰው ዘግበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik