ሩሲያ በዩክሬን በኩል የምታቀርበው የጋዝ አቅርቦት ከፈረንጆቹ ጥር 1 ቀን በሞስኮ አቆጣጠር ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ እንደቆመ ጋዝፕሮም አስታወቀ በዩክሬን በኩል የጋዝ አቅርቦት ለማስተላለፍ ምንም ዓይነት የቴክኒካል ወይም ሕጋዊ አቅም እንደሌለው፤ በሩሲያ መንግሥት ባለቤትነት ስር የሚተዳደረው ዓለም አቀፉ የኢነርጂ ኮርፖሬሽን አመልክቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia