የዚምባብዌ ፕሬዝዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ የሞት ቅጣትን በሚሽረው ሕግ ላይ ፈረሙ ከ2005 ጀምሮ የሞት ቅጣት የቆመ ቢሆንም፤ የዚምባብዌ ፍርድ ቤቶች እንደ ግድያ፣ የሀገር ክህደት እና ሽብርተኝነት ለመሳሰሉ ወንጀሎች የሞት ፍርድ ማስተላለፋቸውን ቀጥለዋል። በዚምባብዌ ወደ 60 የሚጠጉ ሞት የሚጠባበቁ እስረኞች እንዳሉ ተነግሯል። ፍርዳቸው ወደ እስራት ይቀየራል ተብሎ ይጠበቃል። አዲሱ ሕግ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ወቅት የሞት ቅጣት ወደነበረበት እንዲመለስ ይፈቅዳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia