የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የጎርጎሮሳውያኑን አዲስ አመት በማስመልከት ለሀገራት መሪዎች እና መንግስታት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የጎርጎሮሳውያኑን አዲስ አመት በማስመልከት ለሀገራት መሪዎች እና መንግስታት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ከተላለፈላቸው መሪዎች ውስጥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ እና የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ይገኙበታል በማለት ክሪሚሊን ዘግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik