በሲዳማ ክልል በደረሰ አሰቃቂ ትራፊክ አደጋ የ71 ሰዎች ህይወት አለፈ

በሲዳማ ክልል በደረሰ አሰቃቂ ትራፊክ አደጋ የ71 ሰዎች ህይወት አለፈይህ የትራፊክ አደጋ የደረሰው በሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ዞን ቦና ወረዳ ሲሆን 71 ሰዎች መሞታቸው ተነግሯል። በአደጋው የቆሰሉ በቦና ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው መሆኑ ታውቋል።አደጋው ሰርገኞችን ጭኖ የሚሄድ አይሱዙ መኪና በጋላና ድልድይን ስቶ ወንዝ ውስጥ በመግባቱ መድረሱ ታውቋል።የአደጋው መንስኤ በመጣራት ላይ ነው በማለት ፋና ዘግቧል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik