የሩሲያው የፌደራል ፀጥታ አገልግሎት በመከላከያ  ሚኒስቴር ባለስልጣን ላይ ታቅዶ የነበረው የሽብር ጥቃት መከላከሉን አስታወቀ

የሩሲያው የፌደራል ፀጥታ አገልግሎት በመከላከያ ሚኒስቴር ባለስልጣን ላይ ታቅዶ የነበረው የሽብር ጥቃት መከላከሉን አስታወቀ " የሩሲያ ፌድራል የፀጥታ አገልግሎት በዩክሬን ልዩ አገልገሎት ፤ በሩሲያ ከፍተኛ የጦር ሀላፊ ላይ እና እየተካሄደ ያለውን ልዩ የጦር ኦፕሬሽን የሚፅፍ ጦማሪ ላይ የታቀደን የሽብር አደጋ መከላከሉን" በመግለጫው አስታወቀ። የሽብር ጥቃቱን በሚከላከሉበት ወቅት በዩክሬን ልዩ አገልግሎት ሀላፊነት ተሰጥቶት የነበረ የሩሲያ ዜጋ በቁጥጥር ስር ውሏል ፤ በማለት የሚጨምረው መግለጫው ተልዕኮውን የተቀበለው ሰላይ የሩሲያ መከላከያ ባለስልጣን ያሉበትን መኪና የማፍንዳት ትእዛዝ ከኬቭ ተቀብሎ ነበር ብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik