የአሜሪካ እና የብሪታንያ ደህንነት አገልገሎቶች በሶሪያ የሚገኘው የሩሲያ ጦር ሰፈር ላይ የሽብር ጥቃት ለማድረስ እየተዘጋጁ ነው በማለት የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ ከውጭ ደህንነት ቢሮ የተሰጠው መግለጫ ጨምሮም ፤ ተሰናባቹ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ባይደን አስተዳደር እና የብሪቲሽ አመራሮች በሶሪያ የፖለቲካ መረጋጋት እንዳይፈጠር እያደረጉ ነው።አሜሪካንን እና ብሪታኒያ በሩሲያ ላይ ትንኮሳ በመፈፀም የሩሲያን ጦር ከሶሪያ የማስወገድ አላማ አላቸው የዳአሽ* የጦር ሜዳ መኮንኖች በሶሪያ በሚገኘው የሩሲያ የጦር ሰፈር ላይ ጥቃት እንዲያደርሱ የ ውጊያ ሰው አልባ አውሮፖላኖችን ተቀብለዋል የአሜሪካን አየር ሀይል ዳአሽን ለመዋጋት በሚል ሰበብ ከኤፍራጠስ በስተምሥራቅ የሚገኘውን የነዳጅ ማውጫ ቦታ የያዘ ሲሆን ዋሽንገተን ቦታዎቹን ለደማስቆ አትመልስም። * ዳአሽ ወይም አይኤስአይኤስ በሩሲያ እና ሌሎች ሀገራት የተከለከለ አሸባሪ ድርጅት ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia