ፑቲን ከስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ ጋር ባደረጉት ስብሰባ የስሎቫኩ መሪ በዋናነት ስለሰላም ድርድር መናገራቸውን ገለጹ ስሎቫኪያ በዩክሬን ዙርያ የድርድር መድረክ ለማዘጋጀት ዝግጁ መሆኗንም አክለዋል። ሩሲያ ስሎቫኪያ የድርድር መድረክ ማመቻቸቷን አትቃወምም ሲሉ የሩሲያው መሪ አፅንዖት ሰጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia