የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ለውጭ እና ለሩሲያ ጋዜጠኞች ጋዜጣዊ መግለጫ ሊሰጡ ነው

የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ለውጭ እና ለሩሲያ ጋዜጠኞች ጋዜጣዊ መግለጫ ሊሰጡ ነውየውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ "ጋዜጣዊ መግለጫው ተጠባቂ ነው። ወቅታዊ የዓለም ጉዳዮች ይብራራሉ" ብለዋል። የቀጥታ ዝግጅቱ እንዳያመልጥዎ 5 ሰዓት ላይ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይከታተሉ! የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩን ቁልፍ መግለጫዎች፣ ቪዲዮዎች፣ ፖድካስቶች እና የባለሙያዎችን አስተያየት በስፑትኒክ አፍሪካ ቴሌግራም ቻናል እና በገጻችን ላይ ይመልከቱ። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik