የሩሲያ ወታደሮች በዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ የኖቪ ትሩድ መንደርን ነጻ እንዳወጡ የሀገሪቱ የመከላከያ መሥሪያ ቤት አስታወቀ በሚኒስቴሩ ዕለታዊ ሪፖርት የተነሱ ተጨማሪ ቁልፍ መግለጫዎች፦ 🟠 ከዩክሬን ወታደራዊ-የኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ ጋር ግኑኝነት ያላቸው ወሳኝ የኢነርጂ ተቋማት ተመትተዋል። 🟠 ዩክሬን ባለፈው ቀን 1,495 የሚደርሱ ወታደሮችን አጥታለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia