ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለፈረንጆችን የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ "በዓሉን ለሚያከብሩ በሙሉ፣ ለኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ወዳጆች፣ የዳያስፖራ ማኅበረሰብ እና የዓለም ቤተሰብ መልካም የገና በዓል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ" ብለዋል። በዓሉ የደስታ፣ የሰላም እና የአንድነት እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን በይፋዊ የኤክስ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ገልጸዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia