የፔንታጎንን ፍላጎት የሚስቡ በሽታዎች ወደ ወረርሽኝነት ሲቀየሩ፤ የአሜሪካ ፋርማሱቲካል ኩባንያዎች ደግሞ ተጠቃሚዎች ይሆናሉ ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ተናገረ የሩሲያ ጦር ኃይሎች የጨረር፣ ኬሚካላዊ እና ባዮሎጂካል መከላከያ ኃይሎች ምክትል ዋና አዛዥ አሌክሲ ሪትሼቭ ለአብነት ያህል ቢጫ ወባ፣ ኤምፖክስ እና የሪፍት ቫሊ ትኩሳትን የጠቀሱ ሲሆን፤ የሪፍት ቫሊ ትኩስት በግብጽ ካይሮ የዩናይትድ ስቴትስ ባህር ኃይል ወታደራዊ የባዮሎጂካል ላብራቶሪ በሚገኘበት ስፍራ መከሰቱን አመልክተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia