በአፍሪካ አህጉር የአሜሪካ ወታደራዊ-ባዮሎጂካል ይዞታ በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመረ መምጣቱን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

በአፍሪካ አህጉር የአሜሪካ ወታደራዊ-ባዮሎጂካል ይዞታ በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመረ መምጣቱን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ ዩናይትድ ስቴትስ በጋና እና ጅቡቲ የባህር ኃይል ወታደራዊ ሕክምና ማዕከል ቅርንጫፎችን ማሰማራቷን የሩሲያ ጦር ኃይሎች የጨረር፣ ኬሚካል እና ባዮሎጂካል መከላከያ ኃይሎች ምክትል ዋና አዛዥ ሜጀር ጄኔራል አሌክሲ ርቲሼቭ ተናግረዋል። "የዩናይትድ ስቴትስ መከላከያ መሥሪያ ቤት የምርምር ድርጅቶች በአካባቢው በንቃት ስራቸውን እያካሄዱ ነው። ለምሳሌ የባህር ኃይል ወታደራዊ የህክምና ማዕከል ቅርንጫፎች በጋና እና ጅቡቲ የሚገኙ ሲሆን በበሽታዎች ተፈጥሯዊ ትኩረት፣ የበሽታ አምጪ ተህዋስያንን የመነጠል እና የመደርደር ስራ እየተካሄደባቸው ነው” ሲሉ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
በአፍሪካ አህጉር የአሜሪካ ወታደራዊ-ባዮሎጂካል ይዞታ በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመረ መምጣቱን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ ዩናይትድ ስቴትስ በጋና እና ጅቡቲ የባህር ኃይል ወታደራዊ ሕክምና ማዕከል ቅርንጫፎችን ማሰማራቷን የሩሲያ ጦር ኃይሎች የጨረር፣ ኬሚካል እና ባዮሎጂካል መከላከያ ኃይሎች ምክትል ዋና አዛዥ ሜጀር ጄኔራል አሌክሲ ሪትሼቭ ተናግረዋል። "የዩናይትድ ስቴትስ መከላከያ መሥሪያ ቤት የምርምር ድርጅቶች በአካባቢው በንቃት ስራቸውን እያካሄዱ ነው። ለምሳሌ የባህር ኃይል ወታደራዊ የህክምና ማዕከል ቅርንጫፎች በጋና እና ጅቡቲ የሚገኙ ሲሆን በበሽታዎች ተፈጥሯዊ ትኩረት፣ የበሽታ አምጪ ተህዋስያንን የመነጠል እና የመደርደር ስራ እየተካሄደባቸው ነው” ሲሉ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia