የዩክሬንን ግጭት ለመፍታት የሚደረገው ድርድር በእርግጠኝነት በሚቀጥለው ዓመት ይጀመራል ብለው እንደሚያምኑ የሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ሊቀመንበር ቫለንቲና ማትቪየንኮ ተናገሩ ሩሲያ ግጭቱን ለመፍታት በሚደረገው ድርድር ለመስማማት ዝግጁ ብትሆንም፤ ካቀረበችው ጥብቅ ቅድመ ሁኔታ ፍንክች አትልም ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia