ክሬምሊን ከጥር 1፣ 2025 ጀምሮ የብሪክስ አጋርነት እውቅና የሚያገኙ ሀገራትን ዝርዝር ይፋ አደረገ

ክሬምሊን ከጥር 1፣ 2025 ጀምሮ የብሪክስ አጋርነት እውቅና የሚያገኙ ሀገራትን ዝርዝር ይፋ አደረገ እንደ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ ገለጻ ዝርዝሩ የሚከተሉትን ሀገራት ያካትታል፦ ቤላሩስቦሊቪያኩባኢንዶኔዥያካዛኪስታንማሌዢያታይላንድኡጋንዳኡዝቤኪስታን "በቅርብ ጊዜ ውስጥ ግብዣ ከተላከላቸው ተጨማሪ አራት ሀገራት ምላሽ ይደርሰናል ብለን እንጠብቃለን" ብለዋል። ኤርትራ ከብሪክስ ጋር ለመስራት እንቅስቃሴ መጀመሯንም ክሬምሊን ጨምሮ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik