የቺዶ አውሎ ንፋስ በሞዛምቢክ የሟቾች ቁጥርን ወደ 120 እንዳደረሰና 868 ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው የአካባቢው ባለስልጣናት ገለፁ ከታህሳስ 6 እስከ 10 በሞዛምቢክ የተከሰተው በሰዓት እስከ 260 ኪ.ሜ የሚደርስ ሃይል ያለው አውሎ ንፋስ እና ዝናብ ከ118,000 በላይ ቤቶችን፣ 52 ሆስፒታሎችን እና 35 አብያተ ክርስቲያናትን እንዳወደመ የሀገሪቱ የአደጋ አስተዳደር ኢንስቲትዩት ይፋ ያደረገው መረጃ ያሳያል። በካቦ ዴልጋዶ፣ ናምፑላ፣ ኒያሳ፣ ቴቴ እና ሶፋላ ክልሎች 687,000 የሚሆኑ ሞዛምቢካውያን ከቄያቸው ለመሰደድ ተገደዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia