ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የሀገሪቱን ቆንጆ ሴት መርጠች

ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የሀገሪቱን ቆንጆ ሴት መርጠች ኢማኑዌል ንጋንጋናዙይ በዋና ከተማዋ ባንግዊ የተካሄደውን የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የ2025 የቁንጅና ውድድር አሸንፋለች። ክሪስቲ ብሬንዳ ማንዳባ ሁለተኛ ስትወጣ ሜቫ ምቦታ ሶስተኛ ሆና አጠናቃለች። በመድረኩ ተወዳዳሪዎች የአፍሪካ ባህል እና የአውሮፓን ፋሽን ያጣመረ አልባሳቶችን አቅርበዋል። የዝግጅቱ ድምቀት ተወዳዳሪዎች የመጡበትን ክልል ያቀረቡበት የቴአትር ትርዒት ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik