በጀርመን ማግደቡርግ ከተማ በሰው በተጨናነቀ የገና ገበያ ላይ ሁለት መኪኖች ባደሩሱት አደጋ 11 ሰዎች ሲሞቱ 60 ሰዎች መጎዳታቸውን ሚዲያዎች ዘግበዋል የሳክሶኒ-አንሃለት ክልል መንግስት ለገና ገበያ የተሰበሰቡ ሰዎች ላይ በሁለት መኪና የደረሰውን አደጋ የሽብር ጥቃት ነው ማለቱን የሀገር ውስጥ ማሰራጫ ዘግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia