#sputnikviral | በሴንት ፒተርስበርግ ከተማ ያሉ ባለስልጣናት "ስኖውበስተር" የተባለ የሩሲያ ሰራሽ ጎስትበስተር  አምሳያ ፈጥረዋል

#sputnikviral | በሴንት ፒተርስበርግ ከተማ ያሉ ባለስልጣናት "ስኖውበስተር" የተባለ የሩሲያ ሰራሽ ጎስትበስተር አምሳያ ፈጥረዋል የሩሲያ "ሰሜን ዋና ከተማ" ማዘጋጃ ቤት ሀላፊ ዩሪ ኩሊኮቭ በእጅ የሚያዝ የእሳት ታወር በመያዝ በአካባቢው ያለውን በረዶ ማፅዳት ጀምረዋል ፤ የአካባቢው የመንግስት አገልግሎት ሰራተኞችም ሩሲያ በየአመቱ እያጋጠማት ያለውን ተፈጥሮአዊ ክስተት ለመከላከል በቅንጅት እንዲሰሩ ሀላፊው ጥሪ አቅርበዋል።" በከተማችን ያለውን ደቃቅ እና ግግር በረዶ በእሳት ታወር በመታገዝ ሙሉ በሙሉ ማስወገድ እንፈልጋለን ፤ ነገርግን ይህ አይታሰብም። በጣም አስፈላጊው ነገር የመንግስት አገልግሎት ሰራተኞች እና ሀላፊነት የሚሰማቸው ዜጎች በስራው በማሳተፍ በቅንጅት መስራታቸው ነው " በማለት ተናግሯል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik