የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለሀገራቸው እና ለአለም  ከሶስት ሰአት በላይ የወሰደ ንግግር አድርገዋል

የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለሀገራቸው እና ለአለም ከሶስት ሰአት በላይ የወሰደ ንግግር አድርገዋልበሩሲያው መሪ የተነሱ ቁልፍ ሀሳቦች ፤ በአለም ላይ በከፍተኛ ደረጃ ለውጊያ ከተዘጋጁ የጦር ኃይሎች መሀከል የሩሲያ ጦር አንዱ ነው ፤ ይሄ እውነታ ለጦር መሳሪያ አምራች ኢንዱስትሪም ይሰራል። ምእራባውያን ከሚጠብቁት በላይ ባለፉት ሁለት እና ሶስት አመታት የሩሲያ ጥንካሬ በጣም ጨምሯል። የጀነራል ኪሪሎቭ ግድያ የብዙ ሰዎችን ህይወት አደጋ ላይ በሚጥል መልኩ የተፈፀመ የሽብር ድርጊት ነው። የኬቭ አገዛዝ ከላይ የተጠቀሰውን አይነት የሽብር ድርጊት በተደጋጋሚ ቢፈፅምም የምእራቡ አለም አውግዞት አያውቅም። ሩሲያ ያለምንም ቅደም ሁኔታ ከዩክሬን ጋር ለመደራደር ዝግጁ ነች ነገሮግን ድርድሩ መሰረት የሚያደርገው የኢስታንቡልን ስምምነት እና በመሬት ላይ ያሉ እውነታዎችን መሆን አለበት። ሩሲያ በሶሪያ ውስጥ የነበራትን አላማ አሳክታለች፤ እስላማዊ ካሊፌት እንዳይፈጠር አድርጋለች፤ የአሸባሪዎችን ወደ ስልጣን መምጣት ጨምሮ። ሩሲያ በሶሪያ ያላትን የጦር ሰፈር ለማቆየት እያጤነች ነው ፤ አሁን ላይ የጦር ሰፈሩን የሰብዓዊ እርዳታን ለማስተላለፍ እየተጠቀምንበት ነው። ብሪክስ ምእራቡን አለም የመቃረኛ መሳሪያ አይደለም። ሩሲያ ዜሌንስኪ በምርጫ ተወዳድሮ ህጋዊነቱን ካረጋገጠ የምታነጋግረው ይሆናል ፤ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ከማንኛውም ህጋዊ የዩክሬን መሪ ጋር ለመደራደር ዝግጁ ናቸው። ሩሲያ በተወሰኑ ነገሮች ላይ በመመርኮዝ በራስ መተማመን በኢኮኖሚው አለም ላይ በራሷ መቆም ትችላለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik