በኬንያ የኢንተርኔትን አገልግሎትን አስተጓግሎ የነበረው እና ብዙ ቦታዎችን ሸፍኖ የነበረው የመብራት ኃይል ወደነበረት መመለሱን የመንግስት ኤሌትሪክ ድርጅት አስታወቀ

በኬንያ የኢንተርኔትን አገልግሎትን አስተጓግሎ የነበረው እና ብዙ ቦታዎችን ሸፍኖ የነበረው የመብራት ኃይል ወደነበረት መመለሱን የመንግስት ኤሌትሪክ ድርጅት አስታወቀ" ስፋት ባላቸው አካባቢዎች ተቆርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኃይል መመለሱን በደስታ እናሳውቃለን" በማለት የኬኒያ የኃይል እና የብርሀን ድርጅት በመግለጫው አስታውቋል። በኬኒያ ማክሰኞ ለ ረብዑ አጥቢያ ብዙ ቦታዎችን የሸፈነ እና ምክንያቱ ያልታወቀ ከፍተኛ የሆነ የመብራት ኃይል መቋረጥ ከሌሊቱ 7:28 ጀምሮ ለ 6 ሰአታት አጋጥሞ ነበር። " በኢንተርኔት አገልግሎት ላይ የኔትወርክ ዳታ በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስ ታይቶበታል። ይህ በኬኒያ የተፈጠረው የመብራት ኃይል መቆራረጥ የታንዛኒያ ኔትወርክ ግንኙነት ላይ ተፅንኦ አድርጎበታል" በማለት የአለምን ኢንተርኔት አግልግሎት በገለልተኝነት የሚከታተለው ኔትቡሎክስ በኤክስ አካውንቱ አስታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik