የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ነገ ታህሳስ 10 ቀን ዓመታዊ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣሉ

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ነገ ታህሳስ 10 ቀን ዓመታዊ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣሉ ፑቲን የዓመቱን መገባደድ በማስመልከት ከጋዜጠኞች እና ከሩሲያውያን ለሚነሱላቸው ጥያቄዎች በጋዜጣዊ መግለጫ እና የቀጥታ መስመር አቀራረብ ምላሽ ይሰጣሉ። የፕሬዝዳንቱ ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ከወዲሁ ከ1 ሚሊዮን በላይ ጥያቄዎች መላካቸውን ገልጸዋል። በተደጋጋሚ የተነሳው ጉዳይ ሩሲያ ዩክሬን ውስጥ የምታካሂደው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ነው። ለመጀመሪያ ጊዜ ጊጋቻት የሰው ሰራሽ ቴክኖሎጂ ጥያቄዎችን ለማስተናገድ ስራ ላይ ይውላል። ሶፍትዌሩ ቭላድሚር ፑቲን የሚደርሷቸውን ጥያቄዎች በሙሉ ለመከታተል ያስችላቸዋል ሲሉ ቃል አቀባያቸው ተናግረዋል። ነገ 6:00 ሰዓት ላይ የሚጀምረው ጥያቄ እና መልስ እንዳያመልጥዎ ስፑትኒክ አፍሪካን ይከታተሉ! የፕሬዝዳንቱን ቁልፍ መግለጫዎች፣ ቪዲዮዎች እና የባለሙያ አስተያየቶች በዚህ ቴሌግራም ቻናል ያገኛሉ! መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik