የሩሲያ ጦር ኃይሎች በ2024 በሀገሪቱ አመራር የተቀመጡ ተግባራትን ሙሉ በሙሉ ማጠናቀቁን ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ቫሌሪ ጌራሲሞቭ ተናገሩ

የሩሲያ ጦር ኃይሎች በ2024 በሀገሪቱ አመራር የተቀመጡ ተግባራትን ሙሉ በሙሉ ማጠናቀቁን ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ቫሌሪ ጌራሲሞቭ ተናገሩጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ ዩክሬን በአፍሪካ የሚገኙ አሸባሪ ድርጅቶችን ትደግፋለች ብለዋል። ምዕራባውያኑ አሁንም አፍሪካን እንደ የጥሬ ዕቃ ምንጭ አድርገው ይመለከታሉ ሲሉም አክለዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik