ሕንድ እና ቻይና በአምስት ዓመት ውስጥ ለመጀመሪያ ግዜ በድንበር ጉዳይ ዙርያ አርብ እለት ውይይት ያካሂዳሉ መጪው 23ኛ የልዩ ተወካዮች ውይይት የህንድ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ አጂት ዶቫል እና የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪን ያገናኛል። በፈረንጆቹ ጥቅምት 23 በሩሲያ ካዛን በከፍተኛ ደረጃ የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ በሚደረገው ስብሰባ፤ ዶቫል እና ዋንግ በሂማላያ ድንበር ዙርያ የተፈጠረውን አለመግባባት ለሁለቱም ጠቃሚ በሆነ መንገድ በሰላም ስለመፍታት ይመክራሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia