የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት በጋራ ያቋቋሙት ኤር ኮንጎ አየር መንገድ በይፋ ሥራ ጀመረ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት በጋራ ያቋቋሙት ኤር ኮንጎ አየር መንገድ በይፋ ሥራ ጀመረ ኤር ኮንጎ በሁለት ቦይንግ 737 አውሮፕላኖች በአሕጉሪቱ ውስጥ ባሉ ሰባት ኤርፖርቶች በረራ በማድረግ አገልግሎቱን ጀምሯል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኤር ኮንጎን 49% የባለቤትነት ድርሻ የያዘ ሲሆን የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ደግሞ የ51% ድርሻ አለው። አጋርነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ራዕይ 2035 አንዱ አካል ነው የተባለ ሲሆን ከዚህ በፊት በሎሜ አስካይ አየር መንገድ፣ በሊሎንግዌ የማላዊ አየር መንገድ እንዲሁም በሉሳካ የዛምቢያ አየር መንገድን በጋራ እንዳቋቋመ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን አስታውሷል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik