"የኪዬቭ ወንጀለኛ ባህሪ እየታየ ነው" ሲሉ በኪሪሎቭ ግድያ ዙርያ አስተያየት የሰጡ የሩሲያ ባለስልጣን ተናገሩ በኪሪሎቭ ግድያ ተጠያቂ የሆኑት ሁሉ ቅጣት ይገባቸዋል ሲሉ የሩሲያ የታችኛው ምክር ቤት ዱማ አፈ-ጉባኤ ቭያቼስላቭ ቮሎዲን ተናግረዋል። ዩክሬን “በሕገ-ወጥ የናዚ ፕሬዝዳንት የምትመራ አሸባሪ ሀገር ናት” ሲሉም አፅንዖት ሰጥተዋል። የዩክሬን የደህንነት አገልግሎቶች ከኪሪሎቭ ግድያ ጀርባ እንደሆኑ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙሃን ቀደም ሲል ዘግበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia