ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ በብሪክስ ማዕቀፍ የሁለትዮሽ ትብብራቸውን በማጠናከር ዙርያ ተወያዩ

ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ በብሪክስ ማዕቀፍ የሁለትዮሽ ትብብራቸውን በማጠናከር ዙርያ ተወያዩ የኢትዮጵያ እና የደቡብ አፍሪካ የብሪክስ ቢዝነስ ካውንስል የልምድ ልውውጥ አካሂደዋል፡፡ ኢትዮጵያ የራሷን የብሪክስ ቢዝነስ ካውንስል አቋቁማለች። የካውንስሉን አደረጃጀትና ተያያዥ መዋቅራዊ ሥራ ለማጠናቀቅ፤ ከቀድሞው የብሪክስ አባል ሀገራት ቢዝነስ ካውንስል የአሠራርና አደረጃጃት ልምዶችን እየወሰደች እንደምትገኝ ተጠቁሟል። የኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ብሪክስ ቢዝነስ ካውንስል በበይነ-መረብ አማካኝነት የልምድ ልውውጥ ማድረጋቸውን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል። የቢዝነስ ካውንስል ቡድኑ በብሪክስ ማዕቀፍ ውስጥ የሁለትዮሽ ትብብርን ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik