የዩክሬን ጦር በዶንባስ ሴሊዶቮ ከተማ ውስጥ ከ100 በላይ ሰዎችን ተኩሶ እንደገደለ የዩክሬን ኒዮ-ናዚዎች የሚፈጽሟቸውን ወንጀሎች የሚከታተለው ዓለም አቀፍ የህዝብ ፍርድ ቤት ገለጸ ድርጅቱ ሞስኮ በሚገኘው የስፑትኒክ እናት ኩባንያ ሮሲያ ሴጎድኒያ ዋና መሥሪያ ቤት ሪፖርቱን አቅርቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia